ዩናይትድ ስቴትስ 50 ግዛቶች ቢኖራትም፣ ብርቱ ፍልሚያ የሚደረግባቸው ሰባቱ ግዛቶች ግን እ.አ.አ በ2024 የሚካሄደውን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት ይወስናሉ ተብሎ ይጠበቃል። በደቡብ ምዕራብ የምትገኘው የአሪዞና ግዛት ለረጅም ጊዜ ለሪፐብሊካኖች ድምጿን ስትሰጥ የቆየች ቢሆንም እ.አ.አ በ2020 በተደረገው ምርጫ ግን ዲሞክራቱ ጆ ባይደን አሸንፈዋል።
ወደ ሪፐብሊካኖች ታጋድል የነበረችው አሪዞና እንዴት ዋዣቂ 'ስዊንግ ስቴት' ልትሆን ቻለች?
Your browser doesn’t support HTML5