እንደ ቴይለር ስዊፍት እና ኸልክ ሆጋን ያሉ ታዋቂ ሰዎች በአሜሪካ ምርጫ ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ?

Your browser doesn’t support HTML5

ከምርጥ ኮከብ የፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኝ ቴይለር ስዊፍት እስከ የቀድሞ ነፃ ትግል ተወዳዳሪ ኸልክ ሆጋን፣ የታዋቂ ሰዎች ድጋፍ በዚህ አመቱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ውድድር አንዱ መገለጫ ሆኗል። ሆኖም በምርጫው ላይ የሚኖራቸውን ተፅእኖ ከወዲሁ ለመተንበይ ግን አስቸጋሪ ነው።