በሮትራክት ክለቦች ስር ማህበረሰባቸውን የሚያገለግሉት በጎ ፈቃደኞች

Your browser doesn’t support HTML5

ሮትራክት፣ እድሜያቸው ከ18 እስከ 30 የሆኑ ወጣቶች ተሰባስበው በበጎ ፈቃደኝነት ማህበረሰቡን የሚያገለግሉበት፣ ከተለያዩ የሞያ ባለቤቶች ጋር ሀሳብ የሚለዋወጡበት እና የአመራር እና የመልካም እሳቤ ክህሎታቸውን የሚያዳብሩበት ክለብ ነው። በዓለም ዙሪያ በጎ ፈቃደኞችን በማሰባሰብ ሰብዓዊ አገልግሎት ለመስጠት በሚንቀሳቀሰው ሮታሪ ክለብ ስር የወጣቶች ክንፍ የሆነው ሮትራክት ክለብ፣ በርካታ ወጣቶችን በበጎ ፈቃደኝነት በማሳተፍ ለማህበረሰባቸው አገልግሎት እንዲሰጡ ያበረታታል።