የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች - ቫንስ እና ዋልዝ - ለምርጫ ክርክር እየተዘጋጁ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በዩናይትድ ስቴትስ፣ ሪፐብሊካን እና ዲሞክራቲክ ፓርቲዎችን ወክለው ለምክትል ፕሬዝዳንትነት የሚወዳደሩት እጩዎች፣ 'ሲቢኤስ ኒውስ' የተሰኘው የአሜሪካ የቴሌቭዥን ጣቢያ ማክሰኞ ለሚያካሂደው የምርጫ ክርክር ዝግጅት እያደረጉ ነው። እጩዎቹ ጄዲ ቫንስ እና ቲም ዋልዝ ሊያተኩሩ የሚችሉባቸውን ፖሊሲዎች እና ክርክሩ በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት ላይ ሊኖረው የሚችለውን ተጽእኖ ምን ይመስላል?