መንፈሳዊ እና ባህላዊ ሀብቶችን ለቀጣይ ትውልድ የማሻገር ጥረት በቺካጎ

Your browser doesn’t support HTML5

የዘመናይነት ማሳያ ስለመሆናቸው ከሚነገርላቸው የስሜን አሜሪካ ከተሞች መካከል አንዷ በሆነችው ቺካጎ የምትገኝ የኢትዮጵያውያን ቤተ ክርስቲያን እድሜ ጠገብ መንፈሳዊ እና ባህላዊ ሀብቶችን ለቀጣይ ትውልድ የማሻገር ግብሩን ከጀመረ ሰነባብቷል። ትውልደ ኢትዮጵያውያን ህጻናት እና ታዳጊዎች ቋንቋቸውን ፣ ትውፊት እና ባህላቸውን ይበልጡኑ እንዲረዱ ስታግዝ የቆየችው ቤ/ን ዘርፈ ብዙ ማህበራዊ ኃላፊነቶችንም እየተወጣች ትገኛለች። ሀብታሙ ስዩም ቀጣዩን አጭር ዘገባ አሰናድቷል ።

መንፈሳዊ እና ባህላዊ ሀብቶችን ለቀጣይ ትውልድ የማሻገር ጥረት በቺካጎ

የዘመናይነት ማሳያ ስለመሆናቸው ከሚነገርላቸው የስሜን አሜሪካ ከተሞች መካከል አንዷ በሆነችው ቺካጎ ከተማ የምትገኝ የኢትዮጵያውያን ቤተ ክርስቲያን እድሜ ጠገብ መንፈሳዊ እና ባህላዊ ሀብቶችን ለቀጣይ ትውልድ የማሻገር ግብሩን ከጀመረ ሰነባብቷል። ትውልደ ኢትዮጵያውያን ህጻናት እና ታዳጊዎች ቋንቋቸውን ፣ ትውፊት እና ባህላቸውን ይበልጡኑ እንዲረዱ ስታግዝ የቆየችው ቤ/ን ዘርፈ ብዙ ማህበራዊ ኃላፊነቶችንም እየተወጣች ትገኛለች።

ወደ ቺካጎ ከሰሞኑ ያቀናው ባልደረባችን ሀብታሙ ስዩም ቀጣዩን አጭር ዘገባ አሰናድቷል ።