ለ40 ዓመታት ዓለም አቀፍ ስደተኞችን ያገዘው የኢትዮጵያውያኑ ማህበር

Your browser doesn’t support HTML5

"የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ማህበር በቺካጎ" ፣ ለአራት አስርት ዓመታት በስደት ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የመጡ ህዝቦችን ሲያግዝ የቆየ ተቋም ነው ። ከመላ ዓለም ለሚመጡ ስደተኞች መሰረታዊ አገልግሎቶችን ከመስጠት በተጨማሪ ፣ ከአሜሪካ ባህል እና ምጣኔ ሀብታዊ ስርዓት ይላመዱ ዘንድ በዘረጋቸው ዘመን ተሻጋሪ መርሀ ግብሮችም ይታወቃል። ከሰሞኑ ወደ ቺካጎ ያመራው ሀብታሙ ስዩም በቀጣዩ አጭር ዘገባ የማህበሩን ጉዞ እና የመጪ ዘመን ትልም ቃኝቷል።