"ፍቅር "፦ ማሕበራዊ እና ስነ ልቦናዊ ጉዳዮችን በሙዚቃ ዳሳሿ ወጣት

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ኗሪ ከሆኑ ፣ በሙዚቃው ዘርፍ የራሳቸውን አሻራ ለመተው እየጣሩ ከሚገኙ ወጣቶች መካከል አንዷ ፍቅር የሽዋስ ናት ። ስራዎቿን በምጥን የሙዚቃ መድብል (አልበም) መልክ ከሰሞኑ አቅርባለች።ብዙ ያልተባለላቸውን ማህበራዊ እና ስነልቦናዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን ያነሳሳው አልበም መጠሪያ "ፍቅር " ይሰኛል ። ከስራዎቿ ጋር የተገናኙ ሀሳቦችን ተጋራናለች ።

"ፍቅር "፦ ማሕበራዊ እና ስነ ልቦናዊ ጉዳዮችን በሙዚቃ ዳሳሿ ወጣት

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ኗሪ ከሆኑ ፣ በሙዚቃው ዘርፍ የራሳቸውን አሻራ ለመተው እየጣሩ ከሚገኙ ወጣቶች መካከል አንዷ ፍቅር የሽዋስ ናት ።7 ያህል ስራዎቿን በምጥን የሙዚቃ መድብል (አልበም) መልክ ከሰሞኑ አቅርባለች።

ብዙ ያልተባለላቸውን ማህበራዊ እና ስነልቦናዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን ያነሳሳው አልበም መጠሪያ "ፍቅር " ይሰኛል ።ምሽት ከስራዎቿ ጋር የተገናኙ ሀሳቦችን ተጋራናለች ።አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎቿን ካቀናበረው ፣ የሙያ አጋሯ ኤንዲ ቤተ ዜማም ጋር ቆይታ እና አደርጋለን።