ቲም ዋልዝ ለምክትል ፕሬዝደንትነት እጩ ተወዳዳሪ ሆነው መመረጣቸውን በይፋ ተቀበሉ 

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ቲም ዋልዝ ለምክትል ፕሬዝደንትነት እጩ ተወዳዳሪ ሆነው መመረጣቸውን በይፋ ተቀበሉ 

የሜንሶታው አገረ ገዥ ቲም ዋልዝ ለምክትል ፕሬዝደንትነት እንዲወዳደሩ በፓርቲያቸው መመረጣቸውን ትላንት ለሶስተኛ ምሽት በተከናወነው የዲሞክራቲክ ፓርቲው ብሔራዊ ጉባኤ ላይ በይፋ ተቀብለዋል።

የቪኦኤው ኬን ፋርቦ ከቺካጎ የላከውን ዘገባ ከተያያዘው ዘገባ ይከታተሉ፡፡