የቀድሞው ፕሬዝዳንት ኦባማ ዲሞክራቶች ለካማላ ሃሪስ ድጋፍ እንዲሰጡ ጥሪ አቀረቡ

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ማክሰኞ እለት መኖሪያቸው በነበረችው ቺካጎ እየተካሄደ ባለው የዲሞክራቲክ ፓርቲው ብሔራዊ ጉባኤ ትላንት ማክሰኞ ማታ ባደረጉት ንግግር፣ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃኻሪስ በህዳር ወር በሚካሄደው የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዶናልድ ትራምፕን ለመገዳደር የሚችሉ ትክክለኛ ምርጫ ናቸው ብለዋል። የአሜሪካ ድምጿ ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ከሥፍራው ያደረሰችንን ዘገባ፣ ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።