አልኮል መጠጥ እና በጤና ላይ የሚያስከትለው ጉዳት

Your browser doesn’t support HTML5

የዚህ ሳምንት "ኑሮ በጤንነት" ዝግጅት ከፍተኛ የሆነ የአልኮል መጠጥ አጠቃቀም በጤናችን ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት እና አደጋ ይቃኛል። ናይጄሪያዊው ጠቃላላ ሀኪም ዶ/ር አቡ ያዚድ፤ አልኮል እና ሱስ ስለሚያስከትሉት የጤና ጉዳት የባለሞያ ማብራሪያ እና ምክር ሰጥተዋል። በሌላ በኩል ደግሞ የዴሞክራቲክ ኮንጎ የጤና ባለሥልጣናት ሁለት የዝንጀሮ ፈንጣጣ መከላከያ ክትባቶች ጥቅም ላይ እንዲውሉ ፍቃድ ሰጥተዋል።

እነዚህን እና ሌሎች ጥንቅሮችን ከሳምንታዊው "ኑሮ በጤንነት" መሰናዶ ተከታተሉ።