ድምጽ የተፈጥሮ አካባቢ ጉዳይ ዘጋቢዎች ስጋት እየጨመረ ነው ኦገስት 09, 2024 Your browser doesn’t support HTML5 የተፈጥሮ አካባቢ ጉዳዮችን በሚዘግቡ ጋዜጠኞች ላይ የሚፈጸመው ጥቃት እየጨመረ ነው፤ ሲሉ፣ ዩኔስኮ እና የብዙኀን መገናኛ ተሟጋቾች ገለጹ። የቪኦኤ ዘጋቢ ሮቢን ጌስ ተከታዩን ዘግቧል፡፡