ቆይታ ከያሊ 2024 ተሳታፊ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ጋራ

Your browser doesn’t support HTML5

የወጣት አፍሪካዊያን መሪዎች ተነሳሽነት በእንግሊዘኛው ምኅጻር "YALI" 10ኛ ዓመቱን ዘንድሮ ላይ የደፈነ፣ ከሰሀራ በታች ከሆኑ ሀገራት የተመረጡ በሺሕዎች የተቆጠሩ ወጣቶች የተሳተፉበት የአሜሪካ መንግሥት የትምህርት እና የልምድ ልውውጥ መርሐ ግብር ነው ። ከዘንድሮዎቹ ተሳታፊዎች መካከል ከ20 የሚበልጡ ወጣት ኢትዮጵያውያን ይገኙበታል። ለሳምንታት ከቆዩባት ዩናይትድ ስቴትስ የቀሰሙትን እንዲያጋሩን ለውይይት ጋብዘናቸዋል። ውይይቱን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።


የወጣት አፍሪካዊያን መሪዎች ተነሳሽነት በእንግሊዘኛው ምኅጻር "YALI" 10ኛ ዓመቱን ዘንድሮ ላይ የደፈነ፣ ከሰሀራ በታች ከሆኑ ሀገራት የተመረጡ በሺሕዎች የተቆጠሩ ወጣቶች የተሳተፉበት የአሜሪካ መንግሥት የትምህርት እና የልምድ ልውውጥ መርሐ ግብር ነው ።
ከዘንድሮዎቹ ተሳታፊዎች መካከል ከ20 የሚበልጡ ወጣት ኢትዮጵያውያን ይገኙበታል።
ለሳምንታት ከቆዩባት ዩናይትድ ስቴትስ የቀሰሙትን እንዲያጋሩን ለውይይት ጋብዘናቸዋል። ውይይቱን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።