መካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ የዝንጀሮ ፈንጣጣ መከሠቱን ዐወጀች

Your browser doesn’t support HTML5

የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ባለሥልጣናት፣ ዐዲስ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ መከሠቱን ከዐወጁ በኋላ፣ ምንጩን ለማጣራትና የሰዎችን ሕይወት ለመታደግ፣ ከጎረቤት ሀገራት መንግሥታት ጋራ ተገናኝተው መምከራቸውን ተናግረዋል።