ትረምፕ ስለ ሃሪስ የዘር ማንነት ጠየቁ

  • ቪኦኤ ዜና

የሪፐብሊካን ፕሬዚዳንታዊ እጩ እና የቀድሞ የዩኤስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቺካጎ፣ ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም. በተካሄደው የጥቁር ጋዜጠኞች ብሔራዊ ማህበር ስብሰባ ላይ ንግግር አድርገዋል።

በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፉክክር፣ የሪፐብሊካን ፓርቲው ዕጩ ዶናልድ ትረምፕ እና የዴሞክራቲክ እጩ ካማላ ሃሪስ ሁለቱም በምርጫ ዘመቻው መሥመር ላይ ይገኛሉ፡፡

ትረምፕ፥ ስለ ሃሪስ የዘር ማንነት ጥያቄ ሲያቀርቡ፣ ሃሪስ ደግሞ ትረምፕ እንዲከራከሯቸው ጠይቀዋቸዋል፡፡

ለምርጫው ከ100 ያነሱ ቀናት በቀሩበት ኹኔታ ውስጥ፣ የምርጫ ዘመቻው አያያዝ ምን እንደሚመስልና መራጮችም ስለ ዕጩዎች ምን እያሉ እንደኾነ፣ የአሜሪካ ድምፁ ስካት ስተርን ያጠናቀረው ዘገባ እንደሚከተለው ተሰናድቷል።

Your browser doesn’t support HTML5

ትረምፕ ስለ ሃሪስ የዘር ማንነት ጠየቁ