የሶማሊያ ታጣቂ ቡድኖች እና በኢትዮጵያ ላይ የደቀኑት ስጋት

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ መንግሥት፣ መሠረታቸውን ሶማሊያ ውስጥ ያደረጉ ታጣቂ ቡድኖች፣ ኢትዮጵያውያንን ለተዋጊነት መመልመልን ጨምሮ የሚደቅኑትን ስጋት አሳሳቢነት ይናገራል። ኾኖም፣ የጸጥታ ኀይሎቹ የሚወስዷቸው ፀረ ሽብርተኛ ርምጃዎች ስኬታማ መኾናቸውን አበክሮ ያስገነዝባል። ሃሩን ማሩፍ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።