ህወሓት ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ለሁለተኛ ጊዜ ለምርጫ ቦርድ አመለከተ

ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ(ህ.ወ.ሓ.ት) ሊቀ መንበር ዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል

ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ(ህወሓት)፣ ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ለሁለተኛ ጊዜ ለምርጫ ቦርድ ደብዳቤ ማስገባቱን የፓርቲው ሊቀመንበር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ገለፁ።

በፓርቲው ጉዳይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋራ ከተነጋገሩ በኋላ ደብዳቤውን እንዳስገቡ የገለጹት ሊቀመንበሩ፣ በሁለት ሳምንታት ውስጥ ምላሽ እናገኛለን ብለው እንደሚጠብቁ ለአገር ውስጥ ብዙኀን መገናኛ ተናግረዋል።

በጉዳዩ ላይ ከምርጫ ቦርድ ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Your browser doesn’t support HTML5

ህወሓት ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ለሁለተኛ ጊዜ ለምርጫ ቦርድ አመለከተ