ቀጣዩ ምን ይኾናል?

Your browser doesn’t support HTML5

በባይደንና ሃሪስ እንዲሁም በአሜሪካ መጻኢ ላይ ጥያቄዎች እየተነሡ ናቸው፡፡

ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ ከመጪው ምርጫው ራሳቸውን እንዳገለሉ፣ ከትላንት በስቲያ እሑድ ማስታወቃቸው፣ በኋይት ሐውስም ኾነ ከቅጽሩ ውጭ ድንጋጤን አስፍኗል። የዴሞክራቲክ ፓርቲውን በሚወክለው ዕጩ ማንነት ላይም ብዥታን ፈጥሯል።

የቪኦኤዋ የኋይት ሐውስ ዘጋቢ የላከችውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።