የዶናልድ ትራምፕ የሪፐብሊካን ፓርቲ ብሄራዊ ጉባኤ ማጠቃልያ ንግግር

Your browser doesn’t support HTML5

ምልዋኪ ዊስከንሲ በተካሄደው የሪፐብሊካን ፓርቲ ብሄራዊ ጉባኤ ማጠቃልያ ላይ ንግግር ያደረጉት የፓርቲው ፕሬዝደንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ የውጭ ግኑኝነት ፣ በምጣኔ ሐብት፣ የስደተኞችን ጨምሮ ባደረጉት ረዘም ያለ ንግግራቸው ብዙ ጉዳዮችን ዳሰዋል።

ምልዋኪ የሚገኘው ሀብታሙ ስዩም የንግግራቸውን ይዘት በስልክ አጋርቶናል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።