ትረምፕ ካሸነፉ የመንግሥት ቢሮክራሲን በቀጥታ የሚቆጣጠሩበት መመሪያ ተዘጋጀ

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በኀዳር ወር በሚካሂደው ምርጫ ካሸነፉ አጠቃላይ የፌደራል መንግሥት ቢሮክራሲን በቁጥጥራቸ ሥር ሊያውሉ እንደሚችሉ ታወቀ።

ይኽው ሐሳብም በአንድ መቶ ወግ አጥባቂ ተቋማት በተዘጋጀ መመሪያ ላይ በግልጽ ተቀምጧል።

የአሜሪካ ድምጽ የሃገር ውስጥ ጉዳዮች ዋና ዘጋቢ ስቲቭ ኸርማን ከዋይት ኋውስ ያደረሰንን ዘገባ ኤደን ገረመው አሰናድታዋለች።