ብርቱ ፈተና ውስጥ የገቡት ባይደን በምክር ቤት ካሉ የፓርቲያቸው አባላት ዘንድ ድጋፍ እያሰባሰቡ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከሪፐብሊካኑ ተፎካካሪያቸው ከቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋራ ባደረጉት ፕሬዝዳንታዊ ክርክር ደካማ አፈፃፀም ወዲህ በያዝነው ሳምንት ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ምክር ቤት መመለሳቸው ነው።

የአሜሪካ ድምትጿ የምክር ቤት ጉዳዮች ዘጋቢ ካትሪን ፕሰን ባይደን የዲሞክርት ፓርቲያቸው እጩ ሆነው እንዳይቀጥሉጥሪዎች ዙሪያ ከካፒቶል ሂል ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።