70 አሸባሪዎች መገደላቸውን ተከትሎ ቦኮ ሃራም ወደ መንደሮቻቸው ዘልቆ መግባቱን ቻድ እና ካሜሩን አስታወቁ

Your browser doesn’t support HTML5

ከተለያዩ ሀገራት የተውጣጣው ጥምር ግብረ ኃይል በቻድ ሐይቅ ተፋሰስ ውስጥ የሚገኙ ካምፖች ላይ ጥቃት በማድረስ ከ70 በላይ አሸባሪዎችን መግደሉን ተከትሎ በምዕራብ አፍሪካ የሚንቀሳቀሱ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጂሃዲስቶቹ የቦኮ ሃራም እና የእስላማዊ መንግሥት አባላት ወደ ቻድ እና ካሜሩን መሰደዳቸውን ግብረ ኃይሉ አስታወቀ።

በቻድ ሐይቅ ዙሪያ ያሉትን አሸባሪዎች ለማጥፋት እየተካሄደ ያለውን እና "ሌክ ሳኒቲ 2" በመባል የሚጠራውን እንቅስቃሴ ቃኝቶ ሞኪ ኤድዊን ኪንድዜካ ከያውንዴ ያደረሰንን ዘገባ ነው።