ባይደንን ፓርቲያቸው በሌላ ዕጩ ይተካቸው ይሆን?

Your browser doesn’t support HTML5

በመጪው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዕጩ ተፎካካሪዎች ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትረምፕ ባለፈው ሳምንት የመጀመሪያውን ክርክራቸውን ካካሄዱ በኋላ በምርጡኝ ዘመቻዎቻቸው መንቀሳቀሳቸውን ቀጥለዋል፡፡ ባይደን አልፎ አልፎ ሲቸገሩ የታዩበት ክርክር ታዲያ አንዳንድ የፓርቲያቸው አባላት “በምትካቸው በዕጩነት ማንን እንተካ?” የሚል ሃሳብ ውስጥ እንዲገቡ አድርጓቸዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።