የሳህል ታጣቂዎች ወደ ናይጄሪያ መግባታቸው አሳሳቢ ሆኗል

Your browser doesn’t support HTML5

በአፍሪካ የሳህል ቀጠና አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ከቤኒን ጋር የሚያዋስኑ ድንበሮችን አቋርጠው ወደ ሰሜን ምዕራብ ናይጄሪያ መግባታቸውን የሚገልፅ አዲስ ሪፖርት መውጣቱን ተከትሎ የቀጠናው የፀጥታ ተንታኞች የናይጄሪያ ባለሥልጣናት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እያስጠነቀቁ ነው።

ቲሞቲ ኦቢየዙ ከአቡጃ ያደረሰንን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ በዛሬው አፍሪካ ነክ ርእሶች ይዛዋለች።