አሜሪካዊ ያልኾኑ ሰዎች “ድምፅ ይሰጣሉ” የሚለው ቅሬታ የመራጮች መታወቂያ ሕጎች ጉዳይ

Your browser doesn’t support HTML5

የሪፐብሊካን ፓርቲው ፕሬዚዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ፣ ስደተኞችን ጨምሮ አሜሪካዊ ዜግነት የሌላቸው ሰዎች፣ “በሕገ ወጥ መንገድ በዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ድምፅ እየሰጡ ነው፤” ብለዋል።

አንድ በካሊፎርኒያ ክፍለ ግዛት ውስጥ የምትገኝ ከተማ፣ የግዛቲቱን የድምፅ አሰጣጥ ሕጎችን የሚጥሱ የመራጭ መታወቂያ ሕጎችን ተፈጻሚ ለማድረግ እንቅስቃሴ ጀምራለች።