እስራኤል ርዳታ ወደ ጋዛ እንዲያልፍ በቀን የምታካሒደውን ውጊያ አቆመች

Your browser doesn’t support HTML5

የእስራኤል ጦር፣ በጋዛ ወሳኝ በኾነው የርዳታ መሥመር ዙሪያ፣ በቀኑ ውጊያ ላይ “ስልታዊ የተኩስ ማቆም” ማድረጉን አስታውቋል።ዕቅዱ በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከተገለጸው አጠቃላይ የተኩስ አቁም ስምምነት ያነሰ ነው።

የአራሽ አራብሳዲን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።