በኮንግረስ ላይ የደረሰው ጥቃት የምርጫ ዘመቻው ትኩረት ኾኗል

Your browser doesn’t support HTML5

እ.አ.አ ጥር 6 ቀን 2021፣ በወቅቱ ፕሬዚዳንት የነበሩት ዶናልድ ትረምፕ ደጋፊዎች፣ የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤትን ባለመቀበል በአሜሪካ ኮንግረስ ሕንጻ ላይ ጥቃት ሰንዝረዋል።

ትረምፕ እና ባይደን ዳግም በሚፎካከሩበት በመጪው ኅዳር ምርጫ፣ ጥር 6 ቀን ከነበረው ግርግር የተገኘውን ትምህርት በተመለከተ፣ በምርጫ ዘመቻቸው እየተናገሩበት ያለ ጉዳይ ኾኗል።

የቪኦኤዋ ዶራ መኳር ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።