የሰው ሠራሽ አስተውሎት ኩባንያዎች የሥራቸውን ምንጭ እንዲገልጹ በሕግ ሊገደዱ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

አርቲስቶች እና የፈጠራ ባለሞያዎች፣ ሥራዎቻችን “ያለምንም የገንዘብ ካሳ፣ ለበርካታ ቢሊዮን ዶላሮች የሰው ሠራሽ አስተውሎት ኢንዱስትሪዎች ሲሳይ ኾነዋል፤” እያሉ ነው።

ማት ዲብልስ፣ ሰው ሠራሽ አስተውሎትን በተመለከተ፣ በዩናይትድ ስቴትስ የቀረበው የሕግ ረቂቅ፣ “ኩባንያዎች የሥራዎቻቸውን ምንጮች እንዲገልጹ የሚያስገድድ ነው፤” ሲል ዘግቧል። ኤደን ገረመው ወደ አማርኛ መልሳዋለች።