የኮሎራዶ ትምሕርት ቤቶች የውጭ ሀገር ተወላጅ ተማሪዎችን በማላመድ ላይ ናቸው

Your browser doesn’t support HTML5

“በሮኪ ማውንቴን” ተራሮች የታጀበችው የዩናይትድ ስቴትስ ግዛት ኮሎራዶ ትምህርት ቤቶቿ በብዛት እየጎረፉ ያሉ የውጭ ሀገር ተወላጅ ተማሪዎችን ለማላመድ ለዚህ ዓመት 24 ሚሊየን ዶላር ወጭ መድባለች፡፡

ሰቪትላና ፕሪስቲንስካ መምህራኑና ተማሪዎቹ እንዴት እየተላመዱ እንደሆን ለማወቅ ዴንቨር ከተማ የሚገኙ ትምህርት ቤቶችን ጎብኝታ ያጠናቀረችውን ዘገባ አስማማው ወደ አማርኛ መልሶታል።