በአዋቂነት የዕድሜ ክልል ውስጥ ከሚገኙ አሜሪካዊያን ፆታዊ ግንኙነታቸው ከተቃራኒ ፆታ ጋር እንዳልሆነ የሚናገሩት 7 ነጥብ 2 ከመቶ እንደሚሆኑ በቅርቡ የወጣ የዳሰሳ ጥናት ጠቁሟል። ይህ አኀዝ የሁለቱንም የዘንድሮ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተፎካካሪዎች ትኩረት ስቧል።
የዋሺንግተን ጉዳዮች ከፍተኛ ሪፖርተራችን ካሮላይ ፕሬሱቲ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች።