ባይደን እና ትረምፕ በስደተኞች ጉዳይ እየተወነጃጀሉ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚንታዊ እጩ ዶናልድ ትረምፕ የንግድ ሰነዶችን በማጭበርበር ወንጀል በኒውዮርክ ጥፋተኛ ከተባሉ በኋላ ወደ ምርጫ ዘመቻው ተመልሰዋል። በምዕራብ ዩናይትድ ስቴትስ በተደረጉ የምርጫ ቅስቀሳዎች ላይ ትረምፕ በኢሚግሬሽን (ስደተኞች) ጉዳይ ላይ ያተኮሩ ሲሆን ቻይናን ጨምሮ ሀገራት ወደ አሜሪካ የሚመጡ ሰዎቻቸውን ካላስቆሙ ማዕቀብ እንደሚጥሉባቸው ዝተዋል።

የቪኦኤ ዘጋቢ ስካት ስተርንስ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።