በማላዊ በጋዜጠኞች ላይ የሚደርሰው ጥቃት እየተባባሰ መሆኑ ተነገረ

Your browser doesn’t support HTML5

ማላዊ ከሦስት ዓመታት የብዙሃን መገናኛ ነጻነትን የሚያፍኑ አንዳንድ ሕጎችን በመሰረዝ መሻሻል ያሳየች ቢሆንም በጋዚጠኞች ላይ የሚደርሰው ዛቻ እና እስር ተባብሶ መቀጠሉን የሀገሪቱ የሚዲያ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ተናገሩ። ማላዊ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በሚቀጥለው ዓመት ለምታካሂደው ጠቅላላ ምርጫ እየተዘጋጀች ባለችበት በዚህ ወቅት በፕሬስ ነጻነት ላይ የሚፈጸም ጥቃት እንደሚያሳስባቸው ብዙዎች ጋዜጠኞች ይገልጻሉ።

የቪኦኤው ጃማል ፕሪንስ ከሊሎንግዌ ያጠናቀረው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።