በነዳጅ ቁፋሮ እና በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ ባይደን እና ትራምፕ የተለያዩ አቋም አላቸው

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ የፕሬዚዳንትነት እጩዎች ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትራምፕ፤ በቅሪተ አካላት ነዳጅ አመራረት እና የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት ወደ ንፁህ የኃይል ምንጭ አቅርቦት መሸጋገር አስፈላጊነት ላይ በጣም የተለያየ አመለካከት አላቸው። የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሌሲያስ እያንዳንዱ እጩ የቆመበትን እና በድጋሚ ከተመረጡ የሚያሸንፏቸውን አጀንዳዎች ቃኝታለች።

ኤደን ገረመው ወደ አማርኛ መልሳዋለች።