ትረምፕ ከሕዝብ በተወጣጣው ችሎት ጥፋተኛ ተባሉ

Your browser doesn’t support HTML5

በኒው ዮርክ ፍርድ ቤት ያስቻሉት ከህዝብ የተውጣጡ ዳኞች የቀድሞ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ በቀረቡባቸው ክሶች በሙሉ የጥፋተኛነት ውሳኔ ሰጥተዋል።

ትረምፕ የተከሰሱት እ አ አ በ2016 ዓም በተካሂደው ምርጫ ውጤት ላይ ተጽዕኖ ለማሳደር ብለው ለወሲባዊ ፊልም ተዋናይቱ ገንዘብ መከፈሉን ከንግድ ድርጅታቸው ዶሴ ደብቀዋል ተብለው ሲሆን ከህዝብ የተውጣጡት ዳኞች ችሎቱ ትላንት ሐሙስ ውሳኔውን ሰጥቷል።

ቲና ትሪን ከኒው ዮርክ ያጠናቀረችውን ዘገባ ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።