ስለ ፕሮስቴት ካንሰር ልናውቃቸው የሚገቡ ነገሮች

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሮስቴት ካንሰር በወንዶች ላይ ብቻ የሚከሰት የጤና ችግር ነው። በጎሮጎርሳውያኑ 2020 በአለም ላይ 1.4 ሚሊየን ሰዎች የፕሮስቴት ካንሰር በምርመራ ተገኝቶባቸው እንደነበር የአለም አቀፍ የካንሰር ጥናቶች ያሳያሉ። ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገራትም በፕሮስቴት ካንሰር የመሞት ዕድልም በ2.7 ከመቶ የላቀ ሆኖ መገኘቱን እነዚሁ ጥናቶች አመላክተዋል። ለመሆኑ ስለፕሮስቴት ካንሰር ማወቅ የሚገቡን ነገሮች ምንድን ናቸው?