በመጠጥ ሱሰኝነት ላይ ተሳላቂው "ቅምቀማ" ዐውደ ርዕይ

Your browser doesn’t support HTML5

ልክ ያለፈን የመጠጥ ሱሰኝነት አሉታዊ ጎኖች በአስቂኝ አቀራረብ የቃኘ የካርቱን ስዕሎች ዐውደ ርዕይ ከሰሞኑ ለዕይታ ክፍት ሆኗል። "ቅምቀማ" የሚል ርዕስ የተሰጠው ዐውደ ርዕይ በሶስት ሰዓሊያን የተሰናዳ ሲሆን ፣ ከ 30 በላይ ስራዎች ቀርበውበታል ። ጎብኝዎች ከአዝናኝ ስዕሎቹ ባሻገር ማህበራዊ ቀውስ ለሚተወው ሱሰኝነት ትኩረት እንዲሰጡ ማስቻል የዐውደ ርዕዩ ዓላማ መሆኑን ሰዓሊያኑ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል ። ሙሉው ዘገባ ከስር ተያይዟል ።