በደቡብ አፍሪካው ምርጫ ሕዝበኛ ፓርቲዎች “ሳይቀናቸው አይቀርም” ተባለ

Your browser doesn’t support HTML5

በዓለም ዙሪያ ሕዝበኝነት እየተስፋፋ ነው፡፡ ደቡብ አፍሪካም ከዚህ የተለየች አይደለችም፡፡

ደቡብ አፍሪካ፣ ባለፉት ሠላሳ ዓመታት ከተደረጉት ኹሉ ወሳኝ የኾነውን ምርጫ፣ ከነገ በስቲያ ረቡዕ ታካሒዳለች። ከጆሐንስበርግ ኬት ባርትሌት ባጠናቀረችው ዘገባ፣ ምን ያህሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች፥ የዜጎችን ብሶቶች አንግበው እየተንቀሳቀሱ እንደሚገኙ ታስቃኘናለች፡፡

ቆንጅት ታየ፣ ለቀጣዩ ሳምንታዊ “የአፍሪካ ነክ ርእሶች” ፕሮግራም አሰናድታዋለች፡፡