ትራምፕ ከሊበርታሪያን ተቃውሞ ሲሰማባቸው ባይደን ተመራቂዎችን አበረታቱ

Your browser doesn’t support HTML5

ከትላንት በስቲያ ቅዳሜ፣ ለሊበርታሪያን ብሔራዊ ፓርቲ ንግግር ያደረጉት የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ጠንካራ ተቃውሞ ገጥሟቸዋል።

ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ደግሞ፣ ባሳለፍነው ቅዳሜ እና እሑድ ለዐዲስ ተመራቂዎች ባደረጉት ንግግር፣ “የአሜሪካ ዴሞክራሲ ጠባቂ” እንዲኾኑ አበረታታዋል።

የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልደራስ ኤግሊሲያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።