የርዳታ መኪናዎች ወደ ጋዛ ሲገቡ ሐማስ በእስራኤል ላይ ሮኬቶችን ተኮሰ

Your browser doesn’t support HTML5

በተያዘው የአውሮፓውያኑ ዓመት መባቻ ከተደረገው የረጅም ርቀት ጥቃት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ ሐማስ፥ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ወደ ቴል አቪቭ ሮኬቶችን ተኩሷል።

እስራኤል በበኩሏ፣ በርካታ ቁጥር ያላቸው ሚሳይሎችን ማክሸፏን አስታውቃለች።

ይህን የሚዳስሰውን የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ አራሽ አራብሳዲ ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።