በሜክሲኮ በኩል በሕገወጥ መንገድ የሚገቡ ፍልሰተኞች ቁጥር ቀንሷል

Your browser doesn’t support HTML5

ከሜክሲኮ ጋራ በሚያዋስነው የዩናይትድ ስቴትስ ድንበር በኩል በሕገ ወጥ መንገድ የሚገቡ ፍልሰተኞች ቁጥር መቀነሱን አዲስ የወጡ አሃዛዊ መረጃዎች ያመለክታሉ። ለወትሮው በድንበሩ በኩል የሚገቡት ፍልሰተኞች ቁጥር በዚህ በመጸው ወራት የሚጨምር ቢሆንም ባለፈው ሚያዚያ ወር የገቡት ፍልሰተኞች ቁጥር በመጋቢት ወር ከገቡት ጋር በ6 ከመቶ እንደሚያንስ የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናት አመልክተዋል፡፡

በቪኦኤ የኢሚግሬሽን ጉዳዮች ዘጋቢ ብአሊን ባኾስ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።