በታሪክ ዐይን፣ ተመሳሳይ የፖለቲካ ዓላማ እና ፍላጎት ያላቸውን ጥቁር መራጮች የያዘው ቡድን፣ ድምፃቸውን የሚሰጡት ለዴሞክራት ፓርቲ ነው፡፡
ይኹንና፣ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ካሮሊን ፕሬሱቲ ያደረሰችን ዘገባ ግን፣ በዚህ ዓመቱ ምርጫ የባይደን ዘመቻ ጭንቀት እንደገባው አመልክቷል። ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።
Your browser doesn’t support HTML5