ተከሳሾቹ በጋራ በመኾን በተጭበረበረ መንገድ ገንዘቡን ለማዘዋወር ሐሰተኛ ሰነድ ለባንኩ ከአቀረቡ በኋላ ስለመያዛቸው በክሱ ላይ ተጠቅሷል፡፡ ከሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኰንን ጠበቆች መካከል አንዱ ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ብርሃኑ በጋሻው፣ የክስ መቃወሚያ እንደሚያቀርቡ ተናግረዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5