በጾታዎች መካከል እኩልነት እንዲሰፈን በመሥራት ላይ ያለው ዓለም አቀፉና ትርፋማ ያልሆነው ድርጅት “ኢኳሊቲ ናው” እንደሚለው፣ የጾታ ግንኙነት፣ ትዳር እና ውርስን በተመለከቱ እና በሌሎችም ጉዳዮች የሚወጡ ሕግጋት ለወንዶች ያጋደሉ በመሆናቸው ሴቶችን ወደ ተስፋ መቁረጥ እየገፉ ናቸው።
የቪኦኤው ላሜክ ማሲና ከብላንታየር ማላዊ የላከውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ያቀርበዋል።
Your browser doesn’t support HTML5