የአሜሪካ ገባሬ ሠናይ ድርጅት ኬንያ የአየር ንብረት ለውጥን እንድትቋቋም ይረዳል

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግሥታት የአካባቢ ጥበቃ ተቋም፣ አፍሪካ፥ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለበካይ ከባቢ አየር ልቀት የምታደርገው አስተዋፅኦ ከሁሉም ዝቅተኛ መኾኑን ቢገልጽም፣ ለአየር ንብረት ለውጥ ተጽእኖ ግን በጣም የተጋለጠች ነች፤ ብሏል። “Give Directly” ወይም “በቀጥታ እንለግስ” የተሰኘ የዩናይትድ ስቴትስ በጎ አድራጎት ድርጅት፣ አንዳንድ የአፍሪካ ማኅበረሰቦች ሞቃታማውን የአየር ጠባይ የሚቋቋሙበት ዓቅም እንዲገነቡ እየረዳቸው ይገኛል።

የተባበሩት መንግሥታት የአካባቢ ጥበቃ ተቋም፣ አፍሪካ፥ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለበካይ ከባቢ አየር ልቀት የምታደርገው አስተዋፅኦ ከሁሉም ዝቅተኛ መኾኑን ቢገልጽም፣ ለአየር ንብረት ለውጥ ተጽእኖ ግን በጣም የተጋለጠች ነች፤ ብሏል።

ጁማ ማጃንጋ ከባሪንጎ ኬንያ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።