ቪድዮ በኢንተርኔት ላይ የሚፈፀም ጥቃት ኢትዮጵያ ውስጥ የሴቶችን ድምፅ እያፈነ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ ሜይ 14, 2024 Your browser doesn’t support HTML5 በኢንተርኔት ላይ የሚሰራጩ ተገቢ ይልሆኑ ስድቦች እና የጥላቻ ንግግሮች ላይ የተደረገ አንድ ጥናት፣ ኢትዮጵያዊ ሴቶች በፌስቡክ፣ በቴሌግራም እና በኤክስ የሚፈፀም ጾታዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን አመልክቷል። ማያ ምስክር በዚህ ዙሪያ ከአዲስ አበባ ያደረሰችንን ዘገባ፣ ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።