የፖለቲካ ፓርቲዎች የእስያ አሜሪካውያንን ድምፅ ለማግኘት ፉክክር ላይ ናቸው
Your browser doesn’t support HTML5
ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትረምፕ ለፕሬዚዳንትነት በሚያደርጉት የምረጡኝ ፉክክር፣ ከአራት ዓመት በፊት ከነበረው አንጻር፣ 2 ሚሊዮን የሚሆኑ ተጨማሪ እስያ አሜሪካውያን በመራጭነት እንደሚሳተፉ፣ፒው የተሰኘው የጥናት ማዕከል አስታውቋል። የቪኦኤው ስካት ስተርንስ እስያ አሜሪካዊ የሆኑ የምክር ቤት አባላት የድምፅ ሰጪዎችን ትኩረት ለማግኘት እንዴት እየሠሩ እንደሆነ የሚያመለክተውን ዘገባ ልኳል። እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።