“እስያ አሜሪካውያን ቁጥራቸው በፍጥነት እያደገ ከመጣ አሜሪካውያን መራጮች ውስጥ ናቸው” ፒው የምርምር ተቋም

Your browser doesn’t support HTML5

የእስያ ተወላጅነት ያላቸው አሜሪካውያን ለመምረጥ ብቁ የሆኑ መራጮች ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ከመጣባቸው የዩናይትድ ስቴትስ ማኅበረሰቦች ውስጥ መሆናቸውን ፒው የምርምር ማዕከል አስታወቀ።

የቁጥራቸው መጨመር ድምጻቸውን ለማግኘት የሚፈልጉት ፕሬዚዳንታዊው እጩዎች ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትራምፕ የትኩረት ዐይናቸውን እንዲያሳርፉባቸው ያደርጋቸዋል።