ቪድዮ የአየር ንብረት ለውጥ የሰዎች አማካይ ገቢ በ19 በመቶ እንዲቀስ ምክኒያት ይሆናል ሜይ 02, 2024 Your browser doesn’t support HTML5 የአየር ንብረት ለውጥ በሚያስከትላቸው ሁኔታዎች የተነሳ በዓለም ዙሪያ የሰዎች አማካይ ገቢ በምዕተ አመቱ አጋማሽ በአንድ አምስተኛ ላይ እንደሚቀንስ የጀርመኑ ፖስትዳም የአየር ንብረት ተጽዕኖ ምርምር ተቋም ይፋ ያደረገው ጥናት ጠቆመ። የጥናት ወጤቱ ኔቸር በተባለው የሳይንስ መጽሔት ላይ ታትሞ ለንባብ በቅቷል። ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን ያደሰንን ዘገባ ነው።