በአውሮፓ በስደት ላይ ያሉ የሩስያ ጋዜጠኞች አማራጭ የዜና ምንጭ እየሆኑ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ሞስኮ ስለ ዩክሬኑ ጦርነት ገለልተኛ ዘገባ በሚያቀርቡ የሩስያ መገናኛ ብዙኃን ላይ የወሰደችውን እርምጃ ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ ጋዜጠኞች አገር ጥለው ለመሰደድ ተገደዋል።

የመገናኛ ብዙኃን አባላቱ ከተሰደዱበት ሆነውም ቢሆን ታዲያ ብርቱ ሳንሱር ወደሚደረግባት ሃገር ተጨባጭ መረጃ እንዲሰራጭ የሚያደርጉበት መንገድ አላጡም።

የአሜሪካ ድምጿ ሊዛ ብራያንት ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።