የአሜሪካ ምርጫ በወጣት መራጮች ዐይን

Your browser doesn’t support HTML5

በመጪው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚካፈሉ አብዛኞቹ ወጣት መራጮች ከጆ ባይደን እና ከዶናልድ ትረምፕ በተጨማሪ ሌላ አማራጭ ቢኖር ብለው እንደሚመኙ ይናገራሉ። ይህን የሚሉበት አንዱ ምክንያት ሁለቱ ዕጩ ተፎካካሪዎች ዕድሜያቸው የገፋ መኾኑ ነው።

የሆኖ ሆኖ ወጣቶቹ መራጮች ከሁለቱ ማንኛውን ይደግፋሉ? የአሜሪካ ድምጹ ስካት ስተርንስ በዚህህ ዙሪያ ያጠናቀረው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፡፡