ኢትዮጵያውያን በታሪካዊዋ ፒያሳ ፍርሰት “ጥልቅ ኀዘን ላይ ናቸው”

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ባለስልጣናት የአዲስ አበባ ከተማን ለማልማት በያዙት እቅድ መሠረት በታሪካዊዋ ፒያሳ የተካሄደው ፈረሳ ነዋሪዎቿን ለከፍተኛ ኃዘን ዳርጓል። ተቺዎችም፣ መንግስት የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ብሎ የጀመረው የከተማ እድሳት እቅድ፣ ህንፃዎችን ከማውደም ባለፈ፣ ማህበራዊ ትስስርን ያፈራረሰ ነው ይላሉ።